ልጥፎች

ከጃንዋሪ, 2016 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ብዙ ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል

                                                                                                                                        22/04/2008 E.C. ''ብዙ ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል'' ለሚለው ብሂል አይነተኛ ምሳሌ ያገኘሁለት ፈረንጆቹ ያከበሩት '' አዲስ ዓመት'' መግቢያ አካባቢ ነው፡፡ ይኸው የፈረደበት ''facebook'' በመልካም ምኞት መግለጫዎች ተጥለቅልቆ ነው የዋለው። በተለይ  '' ኢትዮጵያውያን'' የሆኑት ጓደኞቼ! እኛ  ኢትዮ ጵያውያን  የራሳችን የሆነ ማንነት፣ ባህል እና ታሪክ ያለን ህዝቦች ነን፡፡ ዛሬ ''በስልጣኔ'' ወደኋላ ብትቀርም ፤ አንድ ወቅት በስልጣኔ ገናናነቷ የምትታወቅ ሀገር መሆኗን ዓለም እራሱ ሊያስተሃቅረው የማይችል ሀቅ ነው። ማን ያውቃል ነገ ደግሞ ዛሬ ሃያላን ነን የሚሉት ሃገራት ወድቀው ድሃ የተባሉት የተናቁት ሃገራት ደግሞ የሚነሱበት ጊዜ ይመጣ ይሆናል። በዚህ መነሳትና መውደቅ ውስጥ ታዲያ አንድን ሀገር ፣ ሀገር ሊያሰኙት የሚችሉት ፤ ታሪክ ፣ ማንነትና ባህል አብረው...